ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሳላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሰራተኞች ኣገልግሎት የሚውል የሴቶችና የወንዶች ደንብ ልብሶች፣ ጫማ ፣ ሸሚዞች በጨረታ ኣወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 19, 2011 6:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 20, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የጨረታ ሰነድ 50.00 ብር በመክፈል እና ለጨረታ ማስከበሪያ 2% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
2 ጨረታው 19/04/2011ዓ/ም በ6:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል።
ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0344-419976/ 0914-729078 መደወል ይቻላል።