የኔዘርላንድ ልማት ድርጅት (SNV) በትግራይ ክልል የተለያዩ ወረዳዎች ላይ ለሚሰራቸው የልማት ስራዎች በተለያዩ ወቅቶች መኪና እየተከራየ ይሰራል።
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 19, 2011 11:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 19, 2011 11:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ስለሆነም በተጠየቀ ግዜ የተጠየቀው የመኪና ዓይነት ማቅረብ የሚችል ና የ2011 ዓ/ም የታደሰ የመኪና ኣካራይ ንግድ ፍቃድ ያለው ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት እንዲወዳደሩ ይጋበዛል።
2 የጨረታ ማቅረብያ ፎርም ከታች በተመለከተው የድርጅቱ ፅ/ቤት እስከ 18/04/2011 ዓ/ም ድረስ በስራ ሰዓት መጥተው መውሰድ ይችላሉ። ፎርሙ ተሞልቶ በሚመለከተው ሃላፊ ተፈርሞና የድርጅቱ ማህተም ኣርፎበት እሰከ 18/04/2011 ዓ/ም ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው ኣድራሻ መቅረብ ኣለበት።
3 ድርጅቱ ጨረታውን የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኣድራሻ ፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ዶቭ ካፌጎን የሚገኝው ህንፃ 1ኛ ፎቅ
ስ.ቁ 0344-410100 ወይም 0914-706479 መደወል ይችላሉ።