በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣ ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣ ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣ ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2011 7:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 25, 2011 8:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ መስከረም 11, 2011
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከ200 ብር በታች ዋጋ ላላቸው
- ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ለትምህርትና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች፣
- የፅዳት ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፖጋንዳ፣
- ለተሽከርካሪ መለዋወጫ፣
- ለኦፊስ ማሽን ጥገና፣
- ለጀኔርተርና ዳቦ ማሽን፣
- ለካምፕ እድሳት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ስለ ሆነም ከዚህ በታች ያሉት ቅድመ ሁኔታዎች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ፡-
- ተጫራቾች ለወጣው ጨረታ በዚህ የሥራ ዘርፍ የተሰማሩ ፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸውየ ፋይናንስ ተቋሞች በC.P.O /በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ዕቃዎቹ የ20ኛ ክ/ጦርግቢ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ የሚችል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ከ11/01/2011 ዓ.ም እስከ 25/01/2011 ዓ.ም ዘወትር በስራ ሰዓት ከ20ኛ ክ/ጦር ግዥ ዴስክ ቢሮ እና በሰሜን ዕዝ ግዥ ቡድን ቢሮ 50.00 ብር /ሃምሳ ብር/ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው መስከረም 25/01/2011 ዓ.ምከቀኑ7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበ ትይከፈታል፡፡
- መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክቁጥር0341408223