የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጳጉሜ 3, 2010 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 3, 2010 9:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ነሐሴ 25, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የዘመኑን የግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዝብ በተጫራቾች መመሪያ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት መሆን አለበት
3 ተጫራቾች የሚሠሩት የሥራ መጠን እንደ ኣስፈላጊነቱ ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከ ነሓሰ 25/2010 ዓም እስከ ጰጉሜን 2/2010 ዓም ከሰዓት 9:00 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ ጰጉሜን 2/2010 ዓም 9:30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል
6 ፕሮጀክቱን ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
7 የጨረታ ተጫራቾች የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ
የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት ስልክ ቁጥር 09117689 02 /0913151440 / 0914 402413