ሱር ኮንስትራክሽን ሃለ የተ የግል ማህበር ለሚገነባዉ የፒቪሲ ፋብሪካ ፕሮጀክት የተለያዮ እቃዎች መሸጥ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሐምሌ 7, 2010 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 8, 2010 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ሰኔ 7, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
bidding: search status closed
የባህርዛፍ ቁርጥ: የሞራሌ ቁርጥ ራጭ እንጨቶች: የተለያዮ ቀርጥ ራጭ ብረቶች :ያገለገሉ ጎማ
1 ተጫራቾች የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ቲን ቁጥር ፍቃድ ኮፒ ማያያዝ አለባቸዉ
2 ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ እና ማቅረብ አለባቸዉ
3 የጨረታ ሰነድ ዋጋ 100 ብር
4 የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 ብር
5 ተጫራቾች በስራ ሰዓት ከቀን 06/ 10/ 2010 ዓም ጀምሮ እስከ 07/ 11 /2010 ዓም 8:30 ድረስ ማስገባት አለባቸዉ ጨረታዉ 7 /11 /2010 ዓም 9:00 ይከፈታል
ድርጅቱ የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረተዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነዉ ለተጨማሪ ማብራሪያ መረጃ ለሚፈልጉ በስልክ ቁጥር 09 82 22 46 65 / 0912049504 ደዉሉዉ መጠየቅ ይችላሉ