ኩባንያችን ራዝ ትራንስፖርት ኣክሰዩን ማህበር ለኩባንያችን መኪኖች የሚያገለግለዉ የከባ መኪና ጎማ ግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 25, 2010 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 26, 2010 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ጥር 14, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
bidding: search status closed
1 በዘርፉ የ2010 ዓም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኮፒ ማቅረብ የሚችል
2 የኣቅረቢነት : ቫት : ቲን የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የሚችል
3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ 2 % ማስያዝ የምትችሉ
4 የታዘዘዉን ንብረት ጎማ አሸናፊዉ ሁኖ ሲገኙ 10 % ዉል ማስከበሪያ በማስያዝ ዉል ካሰሩበት ቀነ ጀምሮ በ 10 ቀናተ ዉስጥ ወደ ራዛ ትራንስፖርት ኣክሲዩን ማህበር ማይጨዉ ከተማ ንበረቱ አጠቃልለዉ ማስገባት አለባቸዉ
5 ጨረታዉ በአየር ላይ የሚቆይበት ግዜ ከ 12/5/2010 ዓም እሰከ 25/5/2010 ዓም ሁኖ በመጨሻዉ ቀን 8:00 ሰዓት ታሸጎ ከሰዓት ባሃላ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ራዝ ትራንስፖርት ኣማ ማይጨዉ ከተማ ረታዉ ይከፈታል
6 ኩባንያችን ካዘዘዉ ስፔስፍኬሽን ዉጪ ያቀረበ ተወዳደሪ ቀባይነት የለዉም
7 ኩባንያችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስቁ 0914030212 ወይም 0914700398
የዕቃዉ ዝርዝር
| ቱቁ | የዕቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | ነጠላ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ | ማብራሪያ | ||
| ብር | ሳን | ብር | ሳን | |||||
| 1 | የፊት እግር ጎማ ቀጭን ጥርስ Tyre (tubles) 315/8OR 22.5 | ቁጥር | 10 | |||||
| 2 | የፊት እግር ጎማ (ወፍራም ጥርስ) Tyre (tubles) 315/8OR22.5 | ቁጥር | 40 | |||||
| VAT | ||||||||
| TotaL | ||||||||