የወልቃይትስኮርልማት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ ዉስጥ መንገድ ስራ አምስት ገልባጭ መኪናና አንድ ሻወር ትራክ በግልፅጨረታአወዳድሮለማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል ::
መዝግያ ቀን: መጋቢት 21, 2007 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መጋቢት 7, 2007
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ግልፅ የጨረታ ማሰታወቂያ
የወልቃይትስኮርልማት ፕሮጀክት በፕሮጀክቱ ዉስጥ መንገድ ስራ አምስት ገልባጭ መኪናና አንድ ሻወር ትራክ በግልፅጨረታአወዳድሮለማስራትስለሚፈልግመስፈርቱን የምታሞሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዘል ::
- ህጋዊየታደሰአዲስየንግድስራፈቃደ: የግብርከፋይምስክርወረቀት/TIN/ እናበመንግስት የአቅራቢዎች ዝርዝርዉስጥየተመዘገቡመሆኑንየሚያረጋግጥምስክርወረቀትማቅረብየሚችሉ::
- ተጫራቾችየጨረታዝርዝር ሰነድየማይመለስብር 50 በመክፈልመቀሌ ከተማሃወልት ሰማእታት መንገድ ዓዲሐዉሲመገንጠያ ድልድልአከባቢየድሮ ጋዜጣወይንቢሮየነበረህንፃ ከሚገገኘዉየፕሮጀክቱማስተባበሪያ ጽ/ቤት/ላይዘንኦፊስ/አንደኛፎቅቢሮቁጥር 04 ወይም የወልቃይትስኮር ልማትፕሮጀክትዋናመስራቤትየፋይናንስ : አቅርቦትናፋሲሊቲዘርፍ የጨረታ ሰነዱንመግዛትይቻላሉ::
- ጨረታዉበአየርየሚቆይበትግዜ መጋቢትስ07 /2007 ዓ/ም እስከ መጋቢት 21/2007 ዓ/ም ሲሆንየጨረታሳጥንየሚዘጋበትመጋቢት22/2007 ዓ/ም ከጥዋቱ 3:00 ተዘግቶ በዚሁቀን በ 3:30 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸዉበተገኙበትይከፈታል::
- የጨረታሰነድገቢየሚደረግበትናየሚከፈትበትቦታበወልቃይት ወረዳ ማይጋባ ከተማ በሚገኘዉ የወልቃይት ስኮር ልማት ፕሮጀክት በፋይናንስ አቅርቦትና ፋስሊቲ ዘርፍ ይሆናል ::
- ፕሮጀክቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታዉበሙሉወይምበከፊልየመሰረዝመብቱየተጠበቀነዉ::
ለተጨማሪመብራርያበስልክቁጥርመቀሌላይዘንኦፊስ 0344416552 ሞባይልቁጥር 0914780705
ወልቃይትስኮርልማትፕሮጀክት 0345592072 ሞባይልቁጥር 0910520195/ 0914780988 መጠየቅይቻላል::