መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት ለሰረቪስ አገልግሎት የሚዉል ደረጃዉን የጠበቀ ከ2004 ሞዴል በላይ የሆነዉ ሚነባስ መኪና በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2010 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2010 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መስከረም 22, 2010 (ከ 9 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 በክራይና ተከራይ ህጋዊ ፍቃድ ያለቸዉ
2 የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
3 የኣመቱን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
4 የነዳጅ አጠቃቀም ኣንድ ሊትር ከ8ኪሜ በላይ የሚሄድ
5 የነደጅ ከተከራይ ሆኖ ሰርቪስና ጥገና አገልግሎትን ከአከራይ ይ
6 የመኪናዉ ፅዳት ድህንነቱ የሚከታተል
7 መኪናዉ ፕሮጀክቱ በሚያሰራዉ ስራ ፍቃደኛ የሆነ እና የኢንሹራንስ ዋስትና ያለዉ መሆኑ የሚያረጋግጥ
8 ጨረታዉ 20/1/2010 እስክ 30/1/2010 ዓም በላዉ ከፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉን የጨረታ ሳጥኑ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታዉ 30/1/2010 ከቀኑ 9:00 የጨረታ ሣጥኑ ተዘግቶ በ8:00 የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ በ8:30 ተሳታፊዎች ባሉበት ይከፈታል ዋጋዉ የሚሞላዉ በቀን ወይም በወር ተብሎ መሞላት አለበት
7 ጨረታ ፕሮጀከት የተሻላ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ በኢትዩጰያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት አቶ የዉሃንስ ግደይ ህንፃ ዉስጥ ስልክ ቁጥር ስልክ 0986894648/4647