እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች
መዝግያ ቀን: ኅዳር 25, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 25, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ኅዳር 16, 2009
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ከዚህ በታች በላዉ መስፈርት መሰረት እንትወዳደር እንጋብዛለን
1 የሙያ ማረጋገጫ
2 የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
3 የዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
4 የግብር ከፋይ ቁጥር ያለችሁ
5 ከፌደራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለችሁ
ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የምንቀበል ይሆናል
ስልክ 0344410263 0342405387 0342405377
መቀለ