ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያስራዉ ኣዲስ ህንፃ ቴንዲኖዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 14, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 14, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ኅዳር 8, 2009
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አቅራቢነት የተመዘገበ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት ሰነዱን መግዛትይችላል::
- ጨረታዉ ከ ህዳር 7/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ህዳር 14/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ ጨረታዉ የሚከፈተዉ ደግሞ 9:30 ይሆናል
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ተጫራቾች ለተጫረቱት Â ማተሪያል አሸናፊነት ከተገለፀላቸዉ በሃላ ባሉት 3ት ቀናት ዉስጥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ