የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት የተለያዩ ማሽነሪዎች መከራየት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 16, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 16, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ኅዳር 6, 2009
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
No | Equipment type | Engine power | Bucket size(capacity) | Model | Place | Year of manufacturing |
1 | Chain excavator | 15-250 HP | 1.5-2.2 | CAT,Hyundai,Komatsu,Volvo, Doosan | Mekelle-Dongolat-samre-Finarwa road project | 2012 or recent |
2 | Wheel Loder | 140-190 HP | 2.8-3.2m3 | CAT,Hyundai,Komatsu,Volvo,Doosan,XCMG,Liugong | “ | “ |
3 | Grader | 140-200 HP | - | CAT,Hyundai,Komatsu,Volvo,Doosan,XCMG,Liugong | “ | “ |
4 | Dozer | 300-350 HP | - | CAT,Liebherr | “ | “ |
5 | Wheel excavator | 100-140 HP | 1-1.2 m3 | CAT,Hyundai,Komastu,Volvo,Doosan | “ | “ |
6 | Single drum Roller | 150-180 HP | 16-18 ton | CAT,Dyanapac,Ingersoll,XCMG,Luigong,Bomag | “ | 2010 or recent |
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ 16/ 03 /2009 ዓም ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የጨረታዉ ሰነድ በኢላላ የኢትዮዽያ ባንክ ፊትለፊት በሚገኝ የአቶ ዮሃንስ ግደይ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቦታ በሚገኘዉፕሮጀክት ቢሮ የማይመለስ 200 ብር በመግዛት ሰነዱን መዉሰድ ትችላላችሁ
ጨረታዉ 16 /03/ 2009 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተዘግቶ በ 9:30 ይከፈታል
ስልክ ቁጥር 0930014643/ 0914268835