መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ መንገድ ስራ ፕሮጀክት ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ፕሮጀክቱ የሚያስገበ 400 ኩንታል የመጫን አቅም ያለዉ ደረቅ ጭነት መኪና የአንድ ኩንታል ዋጋ በማቅረብ ለመከራየት የፈልጋል
መዝግያ ቀን: መስከረም 23, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 23, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ መስከረም 18, 2009 (ከ 10 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
የደረቅ ጭነት የአከራይና ተከራይ ፍቃድ ያለዉ
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችል
የዓመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለዉ
ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
ድርጅቱ የሚያቀርበዉ የሲምንቶ ኩፖን በህጋዊ ተረክቦ በጥንቃቄ የሚያስረክ
ሲሚንቶ የሚጋዝበ ቦታ
ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ዓዲ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል
ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ቃላሚኖ ሃይስኩል 1.5 ኪሜ ርቆ የሚገኽ
ከመሰቦ ሲምንቶ ፋብሪካ ወደ ደንጎላት ከተማ ሽንዱሑን በተለምዶ ቻይና ካምፕ የሚባል
ጨረታዉ ከ 14/ 01/ 2009 እስከ 23/ 01 /2009 ዓም መግዛት ይቻላል
ጨረታዉ 23/ 01 /2009 9:00 ሰዓተ ተዘግቶ 9:30 ይከፈታል
ለበለጠ መረጃ 0914268835