የጨረታ ማስታወቅያ
ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተወ/የግል/ማህበር ዲያስፖራ የሚገኘው B+G+9 አፓርትመንት የህንፃ ሴራሚክ የማንጠፍ ሥራ የእጅ ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችን የሚያሟላ ማነኛውም ተጫራች መወዳደር ይችላል።
1. የተወዳዳሪዎች ሙሉ ስም፣አድራሻ ፣ፊርማ፣ማህተም መኖር አለበት፡፡
2. የታደሰ የ2018 ዓ/ም ንግድ ፍቃድ፣ቲን ቁጥር ቫት እና የአቅራቢነት ካርድ ማቅረብ አለበት፡፡
3. በዘርፉ ፍቃድ ያለው ሴራሚክ በማንጠፍ ስራ ልምድ ከሚታወቁ ድርጅቶች ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ከዚህ በፊት የሰሩትን ለድርጅታችን ባለሞያ ማሳየት የሚችል።
4. ተወዳዳሪዎች የሚያሰገቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት፡፡
5. የሚሞላው ዋጋ ሲፃፍ(ሲሞላ) ለእይታ ግልፅ መሆን አለበት፡፡
6. የጨረታው ዝርዝር የያዘ ደኩሜንት ከ 02/10/2018 ዓ/ም ጀምሮ ከዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማሕበር ከፋይናንስ ክፍል በስራ ቀናት ዲያስፖራ አከባቢ አዲሱ ማድያ አጠገብ የሚገኘው ባለ ዘጠኝ ህንፃ ከአንደኛ ፎቅ ቢሮ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል::
7. የጨረታ ማስክበርያ (CPO) ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2(ሁለት ፐርሰንት) በድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ህጋውነቱ ከተረጋገጠ ፋይናንሻል ተቋሞች (CPO) በፖሰታ ታሽጎ መቅረብ አለበት ::
8. የጨረታው ፋይናንሻል ዶክሜንት ኦርጅናል፣የቴክኒካል ዶክሜንት ኦርጂናል እና የጨረታ ማስከበርያ (CPO)፣ ፋይናንሻል ዶኩሜንት ኮፒ እና ቴክኒካል ዶኩሜንት ኮፒ ለየብቻው በአራት ፖስታ (ኢንቨሎፕ) ታሽጎ በፖስታው ተፅፎ (ተለይቶ) ግልፅ አድርጎ ወደ ዋና ቢሮ ሞገድ እንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተወ/የግል/ማህበር በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ገቢ የሚደረግበት ከቀን 02/10/2018 ዓ/ም 8፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 06/10/2018 ዓ/ም ከሰዓት 10:30 ያለ ግዜ ይሆናል::
9. ጨረታው በቀን 06/10/2018 ዓ/ም ከሰዓት 10:30 የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በዛው በቀን 11፡00 ሰዓት ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት በዋና ቢሮ ሞገድ ኢንጀነሪንግ እና ኮንስትራክሽን አንደኛ ፎቅ መሰብሰብያ አደራሽ ይከፈታል፡፡ ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ባይገኙም ህጋዊነቱ እስከተረጋገጠ በሌሉበት ይከፈታል፡፡
10. ኣሸናፊው ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ በሶስት ቀናት ውስጥ ውል አስረው ስራው መጀመር አለበት፡፡ 11.ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ በ 0914302134/0914156995/0997242424 ይደውሉ፡፡
| ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ | ||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
| ግልጽ ጨረታ | ||||||
| ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራከሽን ሃላየተ/የግ/ማህበር በድያስፖራ የሚገኘው B+G+9 ህንጻ የሰራሚክ ስራ (የእጅ ዋጋ) ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: | ||||||
| ተ.ቁ | የሥራ መግለጫ | መለኪያ | ብዛት | የአንድ ዋጋ (ብር)ከ ቫት በፊት | ጠቅላላ ዋጋ (ብር) ቫት በፊት | ማስታወሻ |
| 1 | የሴራሚከ ግድግዳ ታይል (wall tile) ከ(1:3) የሲሚንቶ ሞርታር ድጋፍ ጋር በግድግዳ ላይ ማንጠፍ፣ መገጣጠሚያዎቹንም በተገቢው ቀለም ግራውት መሙላት። የታይሉ መጠንና ንድፍ ከቴከኒካል ዝርዝር፣ ከአርከቴከቱ ምርጫ እና ፈቃድ ጋር መጣጣም አለበት። (ዋጋው የሠራተኛ ከፍያ እና ለሁሉም _ ወለል _ ማጓጓዣ | M2 | 955 | |||
| 2 | የሴራሚክ ፍሎር ታይል (floor tile) በተፈቀደ አድሄሲቭ በሲሚንቶ-አሸዋ ስከሪድ ወለል ላይ መለጠፍ እና መገጣጠሚያዎቹን በሞርታር / መሙላት። የታይሉ ንድፍ(pattern) በመሐንዲሱ መጽደቅ አለበት። (ዋጋው የሠራተኛ ከፍያ እና ለሁሉም ወለል ማጓጓዣ ያካትታል)። | M2 | 3,335 | |||
| 3 | 30 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የግራናይት የመስኮት ሲል እና የደረጃ መውጫ በ(1:3) የሲሚንቶ ሞርታር መደረቢያ ላይ መግጠም፡፡ (ዋጋው የሠራተኛ ከፍያ እና ለሁሉም ወለል ማጓጓዣ ያካትታል)። | M | 700 | |||
| ድምር | ||||||
| ቫት 15% | ||||||
| ጠቅላላ ድምር ከቫት ጋር | ||||||
| N.B: ተወዳዳሪዎች ቫት ተመዝጋቢዎች መሆን ኣለባቸው :: ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ 0914156995 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ። | ||||||
ከ ሰላምታ ጋር
መመለስ