ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለገቢ ማሰባሰቢያ ፓድ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ነሐሴ 20, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አሸናፊዉ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ወል ማሰር የሚችሉ መሆን አለበት
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 / ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ጨረታዉ ከ ነሓሴ 19/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 30/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ይሆኖል
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ነሓሴ 30/2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00(ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ከቀኑ 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪማብራሪያ 0914-72-90-78Â ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ማሳሰቢያÂ ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ