የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አገልግሎት የሚዉል የሳኒተሪ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 8, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ግንቦት 4, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ሳኒተሪ ዕቃዎች የአቅራቢነት ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ የተመዘገቡበት ማስረጀ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 እያንዳንዱ ተሳታፊ የጨረታ ማስከበሪያ “Bid Bond” 10,000 ብር ማቅረብ ይኖርበታል
3 ተሳታፊዎች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርቡት በተጫራቾች መምሪያ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰዉ መሠረት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
4 ተጫራቾች ቀርቡት ማቴሪያል አስፈላጊነቱ በድርጅት መሠረት ሊጨምርም ሊቀንስም ይችላል
5 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ እስክ ግንቡት 08/09/2008 ዓም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
6 ጨረታ 08/09/2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ዘግቶ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በፕሮጀክት ፅ/ቤቱ ይከፈታል
7 አሸናፊ ድርጅት ከታወቀ በኃላ ያሸነፈዉ ማቴሪያል በ4 ቀን ዉስጥ በተጠቀሰዉ መሠረት ማስገባት የሚችችል መሆን አለበት
8 ተጫረቾች የጨረታ ሰነድ ፕሮጀክት እየቀረቡ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል መግዛት ይችላል ከኣንድ ሰነድ በላይ መግዛት ኣይቻልም
9 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆን ምሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ ስልክ ቁጥር 0348402448Â ኣዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት
Â