የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራያዝ ሙስሊ-ባዶመንገድ ስራ ፕሮጀክት (15-05R) ለአፋር ጋራገንት ጠጠር ቤዝ ኮርስ እና ድንጋይ ለማመላለስ ከጨረታ ሰነድ ጋር በአባሪ በተያያዘ ዝርዝር ስፐስፌከሽን መሠረት ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመካራይት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 2, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 2, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሚያዝያ 15, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉን የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃቸዉ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ
2 ተጫራቾች ጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ዘወተር ብሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ዉቅሮ ማይክሮ ፋይናንስ ቢሮ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 03 መቅረብ መግዛት ይችላሉ
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ግንበት 02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ጨረታ ግንበት 02/2008 ዓ/ም ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በዉቅሮ ማይክሮ ፈይናንስ ህንፃ የመካላለኪያ ኮንስትራክሽን ቢሮ ቁጥር 03 ይከፈታል
5 ተጫራቾች የሚቀርባቸዉ ገልባጭ ተሽከርካሪ ፕሮጀክት የሚሰጣቸዉ ብዛት (quantity) መሠረት መሆን ይኖርበታል
6 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ ሙስሊ-ባዶ መንገድ
 ሥራ ፕሮጀክት 15-05R
ስልክ ቁጥር 0930014643/0930014652