መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::

መዝግያ ቀን: ነሐሴ 30, 2016 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 30, 2016 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2016
posted:ከ 2 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed

ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል :: ስለሆነም አቅም ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎች በናንተ በኩል ጥሪ ተደርጎ ከዩኒቨርስቲያችን ዋናው ግቢ ከ21/12/2016 ዓ/ም እስከ 30/12/2017 ከጥዋቱ 3:30 የመወዳደርያ ሰነድ እንዲወስዱ እንዲደረግልን እየጠየቅን ሰነዱ ነሃሴ 30/2017 ዓ/ም በመቐለ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር C21-201 የሚከፈት ይሆናል ::

የጨረታ ምድብ