በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ግእዝ ባንክ ኣ/ማ የዉጭ ኦዲተሮች በመቅጠር የድርጅታችን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለግን
መዝግያ ቀን: ሰኔ 21, 2016 11:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 21, 2016 3:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ሰኔ 14, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
የኦዲት ስራ ማስታወቅያ
በምስረታ ሂደት ላይ የሚገኘው ግእዝ ባንክ ኣ/ማ የዉጭ ኦዲተሮች በመቅጠር የድርጅታችን የሂሳብ ሰነድ ኦዲት ለማስደረግ ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ ባለሞያዎች ከ 21/06/2024 እስከ 27/06/2024 ባሉት ኣምስት የስራ ቀናት ዉስጥ ከፅ/ቤታችን ሰነድ በመዉሰድ በመወዳደር እነደምትችሉ እየገለፅን ሰራዉን ለማከናወን የሚወስድባቹ ግዜና፣ ለኣገልግሎት የሚዉል ክፈያ መጠን በምጥቀስ በታሸገ ፖስታ ከፍ ብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀነ ገደብ ድረስ ማስገባት ይምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
1- ህጋዊ ለ 2016 ኣ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ
2- በ የኢትዮጵያ ኣካዉንቲንግ እና ኦዲቲንግ ቦርድ የተመዘገባቹ
3- ለ 2016 ኣ.ም የታደሰ የሞያ ማረጋገጫ ብቃት ያላችሁ
4- ቢያንስ በዘርፉ ሁለት ኣመትና ከዚያ በላይ የሰራ
ማሳሰብያ
ኣድራሻ ሞሞና ህንፃ ቢሮ ቁጥር 603
የመዝግያ ቀን 27/6/ 2024
ስቁ 0927300169