ሴቭ ኤላይፍ 4 ላይፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 3216 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2023 ዓ.ም. የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣልተገለፀም
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ መጋቢት 3, 2016
posted:ከ 2 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
bidding: search status closed
ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን:3/7/2016 ዓም , ጨረታዉ የመዘጋበት ቀን : ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት , ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : አልተገለፀምዠ
Save a life 4 life /ሴቭ ኤላይፍ 4 ላይፍ በጎ አድራጎት ድርጅት በምዝገባ ቁጥር 3216 ተመዝግቦ በመስራት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን የ2023 ዓ/ም የበጀት አመት ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች ባለው መስፈርት መሰረት ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
- የሙያ ማረጋገጫ ያላችሁ ፣ የንግድ ፍቃድ ያላቹ እና ያሳደሳችሁ
- የዘመኑ ግብር ስለመክፈል መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
- ከፌዴራል ወይም ከክልል ኦዲተር መስሪያ ቤት ለበጀት አመቱ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 የስራ ቀናት ከታች በተገለፀው አድራሻ መወዳደር እንደምትችሉ እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ስልክ ቁጥር 0945 065 658 ወይም 0933 505 851
Tel 034 240 0339 ፖሳቁ 28
መቐለ
ሴቭ ኤ ላይፍ ፎር ላይፍ