በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ እቃዎች ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 21, 2016 3:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 21, 2016 3:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ጥር 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ
3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ
4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ17-21/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ
5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር
ተ/ቁ | የዕቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | መለያ ቁጥር (Part No) | ማብራሪያ |
1 | Gauge Meter assay (ጌጅ) | PCS | 01 | Black | >> 4-02274 |
2 | String Column bearing | PCS | 01 | >> 5-01116 |