በጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን የትርጉም አገልግሎት ለመግዛት ስለፈለገ ከታች ዘርዝረን ባቀረብናቸዉ መሰረት የዕቃዎቹ ትክክለኛ ዋጋ ጠቅሳችሁ እንድታቀርቡ እንጋብዛለን
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2016 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2016 6:01 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ተቁ | የአገልግሎት ዓይነት | የዕቃዉ መግለጫ | መለክዒ | ብዛት | የኣንድ ዋጋ | ጠቅላላ ዋጋ |
1 | ከትግርኛ ወደ ኣማርኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 | ||
2 | ከትግርኛ ወደ እንግሊዝኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 | ||
3 | ከኣማርኛ ወደ ትግርኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 | ||
4 | ከኣማርኛ ወደ እንግሊዝኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 | ||
5 | ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 | ||
6 | ከእንግሊዝኛ ወደ ትግርኛ መተርጎም | ፅሑፉ መካከለኛ font size መሆን አለበት | በገፅ | 01 |
1 ተወዳደሪዎች የመወዳደሪያ ፕሮፎርማችሁን ከ15/4/2016 ዓም እስከ 17/04/2016 ዓም ባለዉ ግዜ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2 ይህ ፕሮፎርማ በጽ/ቤታችንና ኣቅራቢዉ ድርጅት መካከል እንደ ህጋዊ ዉል ሆኖ ያገለግላል
3 ተወዳዳሪዎች የንግድ ፍቃድና የኣቅራቢነት ምዝገባ ፍቃድ እንዲሁም ቲን ሰርተፊኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 አሸናፊዎች ድርጅት የግዥ ትእዛዝ በተሰጠበት አገልግሎት በ2 ቀናት ዉስጥ ስራዉን አጠናቆ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል
5 አሸናፊ ድርጅት አገልግሎት ሰርቶ የሚያስረክብዉ በባለሞያ ትክክለኛነቱ ከተረጋገጠ በሃላ ነዉ