ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ዴቨሎፕመንት የ2023 ዓ.ም. የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የኦዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 26, 2016 5:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 26, 2016 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ኅዳር 25, 2016
posted:ከ 2 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
bidding: search status closed
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን የበጎ አድራጎት ማህበራት ኤጀንሲ ቁጥር 8/2004 በሚያዘው መሰረት 2023 ዓ.ም የበጀት ዓመት የስራ ክንውን የተፈቀደለት የኦዲት ተቋም አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል፡፡
ስለዚሀ ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ንግድ ፍቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ከኢ/ያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የሞያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ያለው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ፕሮፖዛል በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2:30-6:30 እና ከሰዓት በኃላ ከ7:30–11:30 ድረስ በአካል ወይም በፖስታ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው ምዝገባ በታህሳስ 26/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8:30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-
- ትግራይ ዓዲግራት 03 ቀበሌ ፖ.ሳ.ቁ 140
- E-mail:- [email protected] / [email protected]
ለበለጠ መረጃ ሞባይል፡- 0914180556/ 0914307774
ቸይን ኦፍ ላቭ ፎር ሁማን ኤንድ ኢንቫይሮንመንታል ደቨሎፕመንት