የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የመኪና ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 15, 2016 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 15, 2016 5:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ኅዳር 11, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
በአፈ ከሳሽ አቶ ገ/ማርያም አብርሃ እና በአፈ/ተከሳሽ፡- እነ አቶ ታደሰ በላይ 2 ሰዎች መካከል ባለው የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ የታርጋ ቁጥሩ 03-A65687 አ.አ. መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 1,111,311.32/ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ አሥራ አንድ ሺህ ሦስት መቶ አሥራ አንድ ከሠላሳ ሁለት ሳንቲም/ ሆኖ ታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ ከ4፡00 ሰዓት እስከ 5፡00 ሰዓት ጨረታ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታ ውጤት የሚቀርበበት ታኅሣሥ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት እንደሆነ ታዟል፡፡
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍ/ብሔር ምድብ ችሎት