የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት በኸተማችን በልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክት ሚዉሉ የተላያዩ Public hand tools / የእጅ መሳርያ እቃዎች/ በሶፒንግ ፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
መዝግያ ቀን: ጥር 13, 2012 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 14, 2012 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥር 7, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች የጨረታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መዉሰድ ከመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ከተማ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ በሚገኝዉ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 033 መግዛት ይችላሉ
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
3 የጨረታ ማስከበሪያ 2000.00 ፣ በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡
5 ጨረታዊ የሚከፈትበት ቀን 13/05/2012 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ይከፈታል
6ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
7 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342/408757 0345 59 34 11