ተዘግቷል

ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ የተ.የግ ማህበር Double Cabin Pickup 4WD.100HP በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 30, 2013 10:54 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 30, 2013 4:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ500,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለኤጀንሲው አገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያዎች ፣ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ፣ የህትመት ስራዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፣ የመኪና ወለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጥገና ጋራዥ በ6 ወር የሚታደስ የአንድ አመት ውል ለማሰር ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 6, 2013 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 6, 2013 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ነጭ ጤፍ፣የአውቶብስ ኪራይ፣PFM Radio Station materials ድጋሚ የወጣ፣PEM Radio Station Furniture፣PFM Radio Station Electronics፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣የደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ፣የምግብ ግብአት /ድንች/፣የኤሌክትሪክ እቃዎች ድጋሚ የወጣ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን