ተዘግቷል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2013 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፤ ሸልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ በጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው የሥራ ቀን ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው የሥራ ቀን ጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ነጭ ጤፍ፣የአውቶብስ ኪራይ፣PFM Radio Station materials ድጋሚ የወጣ፣PEM Radio Station Furniture፣PFM Radio Station Electronics፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣የደንብ ልብስ ድጋሚ የወጣ፣የምግብ ግብአት /ድንች/፣የኤሌክትሪክ እቃዎች ድጋሚ የወጣ ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትከ15 ቀን በኋላ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን