ድርጅታችን የኢትዩጰያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅህፈት ቤታችን ለ2016 ዓም ከተያያዘ በጀት ዩኒፎርም ንብረቶች በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታማሉ ህጋዊ ኣቅራቢዎች እንትወዳደሩ እናሳዉቃለንመዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2016 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ31ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪ የቢሮ ፣ የፅዳት አልባሳትና የቆዳ ውጤቶች፣ የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ፣ የዳቦ ማሽንና ጀኔሬተር ጥገና እና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 2, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ Axum / Adwa ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ የ23ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት. የሲቪል ሰራተኞች አልበሳት፣ ጫማዎችና የእጅ ጓንት፣ የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣የህሙማን ምግብ፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 23, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለፁትን እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በአንድ አመትውል (Frame Work Agreement) ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ጥቅምት 21, 2013 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ስር ለ1ኛ ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ ቀን የተለያየ ነው ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሄራዊ ክልል መንግስት የእንስሳት እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን የጽህፈት ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒከስ (የICT) ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የመኪና እቃ መለዋወጫ (Spare Parts) )በግልፅ ጨረታ አወዳድሮመዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2013 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ