በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ3ኛ ክ/ጦር ጠ/መምሪያ በ2012 በጀት ዓመት ለስራ አገለግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 25, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::