Closed
ኩባንያችንሂወት እርሻ መካናይዜ ሽንኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2011/2012 ዓ.ም ምርት ዘመን ከተመረተው የጥጥ ፍሬ ምርት 7,000.00 ኩንታል እና 500.00 የደለቡ በሬዎች የቁም እንስሳት ክብደት በኪሎ ሂሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን መጋቢት 15, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 15, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን