Closed
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሁመራ ጉም መቅ/ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አገር ሊገቡና ሊወጡ ሲሉ የተያዙ የጽዳት ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ፀረ-አረም ፣ የጽህፈት መሳሪያ ነክ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክስ ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
መዝግያ ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀን አና ሰዓት የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታ መክፈቻ ቀን አና ሰዓት የተለያየ ነዉ
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ15,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን