የኢትዮጵያ ቤተሰብ መምሪያ ማህበር ሰሜን አካባቢ ፅ/ቤት የሚገኙ አገልግሎት የሰጡ ኮርኒሶችና ኤጋ ቆርቆሮዎች በፕሮፎርማ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ሰለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሰፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትሉ መሆናቹሁ እንገልፃለን::
መዝግያ ቀን: መጋቢት 30, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::