Closed
የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ ኤሮሊ-ኦብኖ ገጠር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ ላይ የሚሰማሩ ማሽኖችን እና ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ለ10 ተከታታይ ቀናት እስከቀኑ 11፡00
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00
ቦታኣፋር
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን