Closed
የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ሰኔ 23, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 23, 2012 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን