የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ የ20ኛ ክ/ጦር ግዥና ዴስከ ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ ፅህፈት ማቴሪያል ግዢ ፣ አላቂ የፅዳት ማቴሪያል ግዥ ፣ ለፕሮፓጋንዳና ቅስቀሳ ግዥ፣ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ወተት ግዥ ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ፣ ወ/ዊ መሳሪያዎች ዕድሳት ጥገና የሚውል የተለያዩ ማቴሪያሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 5, 2013 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 5, 2013 4:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2012 ዓ.ም ለመስቀል በዓል የሚሆን በጨረታ ቁጥር 02/2012 የመድረክ ዝግጅት ሙሉ ዲኮር እንዲቀርብለት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን በ16ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው የስራ ቀን 4፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s