የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ መጠን ያላቸው የውሃ ትቦና መገጣጠሚያ፣ ፓምፓች፣ ዌልዲንግ ማሽን፣ ግራይንደር ማሽን፣ ላፕቶፕና የኮምፒዩተር እቃዎች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽንና፣ ፕሪንተር፣ አይሲ፣ ስቴሽነሪ የፅዳት መገልገያዎች፣ ማውንቴን ሳይከል፣ ወንበሮች ሽልፎችና ጠረጴዛዎች፣ ሌሎችም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 17, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የህግና ስነ-መንግስት ኮሌ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ የ8ኛ ሜ/ክ/ጦር ጠ/ መምሪያ ለቋሚና ለኮንትራት ሠራተኞች አልባሳት፣አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ልዩ ልዩ የፅዳት ማቴሪያል፣ጀዲድ፤ ሻሽ እና ቁጢት፣የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ለኦፊስ ማሽን ጥገና መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት በ 2012 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ አወዳድሮ ቋሚና አላቂ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የፅህፈት መሣሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማዎች፣ የኤሌክትሪክና የሕንፃ መሣሪያ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: የካቲት 5, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ሳይንስና ቋንቋዎች ኮሌ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ፤ የቤት እ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የከተማ ሰቲት ሑመራ ቤት ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት ለ2012 በጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የህት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የፅህፈት... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት ዕቃዎች፣የህሙማን ማገገሚያ የፋብሪካ ውጤቶችና ጥራጥሬ የወጥ እህሎች፣የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የዳቦ ማሽንና የጀኔሬተር መለዋወጫ፣ የስቪል ሰራተኞች አልባሳት፣መዝግያ ቀን: ጥር 6, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1የተለያዩ የ ዎርክ ሾፕ ዕቃዎች ፣ 2ኣፋሪዲቭ ሃንድ ፓምፕ ከነ ሙሉ ኣክሰሰሪዉ ፣3 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ፣4ለተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚያገለግል ዘይት እና ቅባት፣ 5የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ፣ 6ለሰራቶኞች የሚያገለግሉ የተለያ ኣይነት ንብረቶች ፣ 7የፅዳት እቃዎች፣ 8የቢሮ ዕቃዎች፣9 ወተት፣ 10ፎም፣11 ጎማ ካላማደርያ፣ 12ፅሕፈት መሳርያዎችመዝግያ ቀን: ጥር 8, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ