Closed
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶች: የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች: የተለያዩ የፅዳት እቃዎች :ሌሎች አላቂ እቃዎች እና ቀሚ ንብረቶች ወዘተ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን መስከረም 5, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 5, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ30.00
የተለቀቀበት ቀን