ተዘግቷል

ሕብረት ወታደራዊ ስታፍ ኮሌጅ በ 2009 በጀት ዓመት በመቀለ ከተማና አካባቢዉ ለኮሌጁ ሰራተኞች የሰርቪሰ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸዉ 60 ሰዉ 45 ሰዉ 24 ሰዉ እና 12 ሰዉ የመጫን ዓቅም ያላቸዉ 04 ተሽካረካሪዎች በራሳቸዉ ነዳጅና ሹፌር የሚያቀርቡ ደረቅና እርጥብ ቆሻሻ ከኮሌጁ ካምፖስ የሚያስወግዱ የሲቪል ሰራተኞች የደንብ አልባሳት የፅዳት እና የመመገቢያ እቃዎች የፅህፈት መሳሪያ እና የትምህርት መርጃ የህትመት ማሽን መለዋወጫ እንዲሁም ፈርኒቸር እና ሌሎች የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን መስከረም 6, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 6, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 24, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 24, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2008 ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ስድስተኛ ግልፅ ጨረታ ለመማር ማስተማር የሚያገለግሉ የኤለክትሪክ እቃዎች፡ የኤለክትሮኒክስ፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች የህነፃ መሳሪያ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፡ የደንብ ልብስ እና እንዲሁም ለተማሪዎች ምግብ ማብሰያ የሚሆን ደረቅ እንጨትበጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 20, 2008 6:00 ከሰአት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን