ተዘግቷል

የሰቲት ሁመራ ዉሃና ፍሳሽ ጽቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ኮምፒተር: የዉሃ ማጣሪያ :ክሎሪን :የተለያዩ ቱቦዎች: ስፔር ፓርት: የጽሕፈት መሳሪያ :የኤለክትሪክ ዕቃዎች :ቢል ሶፍትዌርና ጂፒኤሰ ሞባይል ሪዲንግ :ኮምፒተሮችና ፕሪንተሮች እና ሌሎች ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 30, 2009 6:00 ከሰአት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ15,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 18, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን