Closed
ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ኅዳር 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 18, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታኣፋር
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን