በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ/ጠ/መምሪያ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ አቡጀዲድ እና የሲቪል አልባሳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ብረታ ብረቶች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና አጠናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 13, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 13, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የአደጋ መከላከያ መሳሪያዎችች ምድብ 4 የኤለክትሮኒክስ እቃዎች ምድብ 5 የኤለክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የህንፃ መሳሪያ እቃዎች ምድብ 7 የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 17, 2010 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን
s