መቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች : የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች: የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 3, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2010 በጀት ዓመት አገልገሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2010 የበጀት ዓመት በቢሮ ስራ አገልግሎት የሚወየሉ Office equipment : Stationery ግዥ ለመፈፀም በመስኩ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታተጨማሪ አንብብ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት AGP ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ፀረተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክሎች ጀነሬተር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ሰው ሰራሽ የእንስ/ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ኤለክትሮኒክስ የፅህፈት መማሪያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ልማት ማህበር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የሚዉሉ ኤሌክትሮኒክስ : ፅሕፈት መሳሪያዎች : የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ/ጠ/መምሪያ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/፣ የማሽነሪ እና የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰመር ሰብል ፓምፕ፣ አቡጀዲድ እና የሲቪል አልባሳት፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎችና ብረታ ብረቶች፣ አሸዋ፣ ጠጠር፣ ድንጋይ እና አጠናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 13, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰቲት ሁመራ ውሃና ፍሳሽ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸው HDP፣ የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ፣ የመኪና ጎማና ስፔር፣ እስቴሽነሪ፣ የፅዳት መገልገያዎች፣ ክሎሪን፣ የሞተር ሳይክል ስፔርና፣ መፅሄት ህትመትና ሌሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 7, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ሰቲት ሑመራ ተጨማሪ አንብብ
አብ ኢትዩያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስትያን ሃገረ ስብከት ዓዲ ግራት ዉቅሮ ቅድስት ማርያም ኮሌጅ ንናይ ምምሃር ምስትምሃር ዝዉዕል ናይ ፅሕፈት መሳርሒ:ናይ ህንፃ መሳርሒ: ኮምፒተር ኣክሰሰሪ :ናይ ኤሌክትሮኒክስ ኤሌክትሪክ ኣቅሑት መሳርሒ: ናይ ፅሬት መሳርሒ :ናይ መምህርን ጋዉን ከምእ ድማ ጃህያ: ሑፃ :እምኒን ብግልፂ ጨረታ አወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊመዝግያ ቀን: ኅዳር 4, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ዉቅሮ ተጨማሪ አንብብ