ዓለም አቀፍ ሕፃናት ኣድን መቐለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰበኣዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሆኑ በርከት ያሉ ጽሁፎች በማባዛትና በመጠረዝ ጥቅም ላያ ያዉላል በዚህ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ይጋብዛልመዝግያ ቀን: መጋቢት 6, 2010 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርስቲ የእርሽና: የብረታ ብረት :የእንጨት: የስራ ደህንነት መጠበቂያና: የቧንቧ ስራ መገልገያ መለዋወጫ መሳሪያዎች: የኤሌክትሮኒክስና የኮምፒተር እቃዎች: የፅሀፈት መሳሪያ እቃዎችና : የፈርኒቸር እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 21, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ማይጨዉ ተጨማሪ አንብብ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች የጀነሬተር መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: የካቲት 6, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የላብራቶሪ መሳርያ ዕቃዎች በግፅ ጨረታ ቁጥር 3 2010 ዓም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 21, 2010 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ የኢትዩጰያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ለ2010 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉል የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች : የኦፊስ ፈርኒቸር ዕቃዎች: የህንፃ መሣሪያና የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥር 3, 2010 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2010 በጀት ዓመት አገልገሎት የሚዉሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 14, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2010 የበጀት ዓመት በቢሮ ስራ አገልግሎት የሚወየሉ Office equipment : Stationery ግዥ ለመፈፀም በመስኩ ኣቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታተጨማሪ አንብብ
ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት AGP ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የጋሮ አትክልት ፀረተባይ ኬሚካል ሞተር ሳይክሎች ጀነሬተር ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሳሪያዎችና የላቦራቶሪ እቃዎች፣ሰው ሰራሽ የእንስ/ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች ኤለክትሮኒክስ የፅህፈት መማሪያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 5, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ