Closed
መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዚህ ሰራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን ጥቅምት 17, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 17, 2011 9:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን