ተዘግቷል

የትግራይ ክልል መንገድ ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በ2011 በጀት ዓመት ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ /እስቴሽነሪ/ የማሽን /መሳሪያ/ ኪራይ /ኤሌክትሮኒክስ እና የቅየሳ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋኣልተጠቀሰም
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በሥሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2011 ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፣የጽህፈት መሣሪያዎች፣አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ 3,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን