የውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ብትን ጨርቆች፣ጫማዎች እና የተለያዩ አልባሳት፣አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መርጃ፣የፅዳት ዕቃዎች ማብሰያ የሲሊንደር ጋዝን ጨምሮ፣የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ጎማና የጋራዥ መገልገያ ዕቃዎች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2012 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በኢፌዲሪ በግል ድርጀቶች ሠራቶኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2012 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 1 ኣላቂ እና ልዩ ልዩ የፅሕፈት መሳርያዎች 2 ኣላቂ የፅዳት ዕቃዎች 3 ቃሚ ቁሳቁስ ፈርኒቸር 4 ለደንብ ልብስ ስለሚሆን በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች መዝግያ ቀን: መስከረም 7, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/ኤጀንሲ እና በስሩ ለሚተዳደሩት ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2012 ዓመት አገልግሎት የ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻሊያዝድ ሆስፒታል ለ2012ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የአይሲቲ (ICT) እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንት እቃዎች ፣የህክምና ላብራቶሪ ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የፅህፈት መሳርያ ፣ የምግብ ግብአት ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የደንብ ልብስ እ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: 16ኛው የስራ ቀን 4:00 ሰዓት ቦታ ዓዲግራት ተጨማሪ አንብብ
ኢማጅን ዋነ ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች ከ 10,000 /ዓስር ሺ/በላይ የቤተ ንባብ መፃሕፍቶችን ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል መዝግያ ቀን: ነሐሴ 3, 2011 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት እና የቆዳ ጫማዎች፣የጥሬ ስንዴ ማስፈጨት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማስፈጨትይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 3, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ለፋብሪካው ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።መዝግያ ቀን: ሐምሌ 19, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ