የትግራይ ግብርና እና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (የመኪና ጎማ) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 19, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ነጭ ሰሌዳ መጠኑ 240 ሳ.ሜ * 120 ሳ.ሜ በባለ 6 ሚ.ሜ ነጭ ለሚኔቲድ ፋይዚት የተሰራ ሆኖ ዙሪያው በባለ 6*2.5 ሳ.ሜ የውጭ ጣውላ ከፈፍ ያለበት እንዲሁም 3 ማንጠልጠያ ያለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 20, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ኤሌክትሮኒክስ/ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (ስቴሽነሪ እቃዎች) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ኅዳር 5, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን: ነሐሴ 29, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ነሐሴ 28, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን: ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ ኣክሱም ተጨማሪ አንብብ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የፅህፈት መሳርያ (stationary) እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ መዝግያ ቀን: ጥር 19, 2017 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ