የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 25, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ20.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመገጣጠም ለመጠገን ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን መጋቢት 5, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 5, 2011 11:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ፣ በተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን ሎጎ በጥለት መስራት፣ የቀለም መቀባት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ፣ MUBP-146 , Construction of Botanical Garden at main campus በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነዉ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበየሎቱ የተለያየ ነዉ
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነዉ
የተለቀቀበት ቀን

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 2, 2010 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
s