Closed
ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ነሐሴ 4, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 4, 2011 9:02 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን