Closed
በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ነሐሴ 17, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 17, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ150.00
የተለቀቀበት ቀን