የግልፂ ጨረታተዘግቷል የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋልመዝግያ ቀን 15 የሥራ ቀናት ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት15 የሥራ ቀናት ቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ነሐሴ 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)ሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገና ተጨማሪ አንብብ : የማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ የመቀለ ስታስቲክስ ቅርንጫፍ ጽ /ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸናፊ ድርጅት ጋር ለሁሉት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል መዝግያ ቀን ነሐሴ 17, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 17, 2011 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ150.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)ሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገና ተጨማሪ አንብብ : በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል መዝግያ ቀን ነሐሴ 4, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 4, 2011 9:02 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ሐምሌ 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የቢሮ ፈርኒቸርሌላ ኣይነት ፈርኒቸርየቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገና ተጨማሪ አንብብ : ኢማጅን ዋን ደይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን / Imagine 1 day/ የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የዉጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት በትግራይ እና በኦሮሞ ክልል በትምህርት ኣሰጣጥ ማሻሻል ሥራ ላይ የበኩሉን ኣስተዋፅኦ እየሰጠ ይገኛል በኣሁን ጊዜ ድርጅታችን በትግራይ ክልል በእንዳሞኾኒ ፡ ኣሕፎሮምና ፣ እምባ አለጀ ወረዳ ላሉ ትምህርት ቦቶች የተማሪዎች መቐመጫ ወንበሮች ፡ የጥግ ንባብ ሸልፊ መቐመጫ መሳሪያዎች እና ወንበሮች ፣ የትምህርት ቤት ማስታወቅያ ቦርድ ፣ የህፃናት የተለያዩ ሜዳ መጫዎቻዎች ጥቁር ሴሌዳዎች የቅድመ መደበኛ ተማሪዎች የክፍል መቐመጫዎች እና የቤተ መፃህፍት መደርደርያዎች ሌሎች የጨረታ ማሳራት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሐምሌ 22, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 22, 2011 4:05 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ11,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ሐምሌ 5, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናሌሎች ጥገናዎች ተጨማሪ አንብብ : ለሦስተኛ ግዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዩጵያ ልማት ባንክ መቐለ ዲስትሪክት የተለያዩ የጥገና ሥራዎች አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ሰኔ 1, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 1, 2011 11:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገና ተጨማሪ አንብብ : መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 13, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 13, 2011 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ግንቦት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናሌሎች ጥገናዎች ተጨማሪ አንብብ : ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር በመቐለ ዋና መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ፎቶ ኮፒዎች፣ ፕሪንተሮች፣ ፋክስ ማሽኖች እና ኮምፒተሮች ሲበላሹ የጥገና ኣገልግሎት ለማግኘት በጨረታ ኣወዳድሮ ውል ለማሰር ይፈልጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሚያዝያ 28, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 29, 2011 8:15 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሰኞ ሚያዝያ 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎች+4 ተጨማሪ አንብብ : በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰሜን ዕዝ 5ኛ ሜካናይዝድ ክ/ጦር መምሪያ በ2011 በጀት ዓመት ለክ/ጦራችን ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ቋሚና አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣የተለያዩ ዓይነት የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የኮምፒዩተር ዕቃዎችና ጥገና፣ የእጅና የእግር ኳስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ማሽን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈለጋል፡፡መዝግያ ቀን መጋቢት 20, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 20, 2011 3:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ መጋቢት 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናሌሎች ጥገናዎች ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የቢሮ ማሽን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈለጋል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን መጋቢት 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 25, 2011 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ20.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 (ከ 7 ዓመታት)ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየማሽን ጥገና ተጨማሪ አንብብ : የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት ለፅሙር ደብረብስራት ቅዱስ ገብሪኤል ኣገልግሎት የሚውል ባለ60/16 በናፍጣ የሚሰራ ወጮ እና ሌሎች ኣስፈላጊ ግብኣቶእ ገዝቶ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመገጣጠም ለመጠገን ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን መጋቢት 5, 2011 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 5, 2011 11:01 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)የቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገናሌሎች ጥገናዎች ተጨማሪ አንብብ : መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመገጣጠም ለመጠገን ይፈልጋል፡፡